ኽሊን በመባል የምትጠራው አውሎ ነፋስ የቀላቀለች ዝናብ ትላንት ማምሻውን በፍሎሪዳ ግዛት ደርሳ 3 ሚሊዮን ደንበኞችን ካለ ኤሌክትሪክ ኃይል አስቀርታለች፡፡ አውሎ ነፋሷ ዛሬ ጆርጂያ ግዛት ስትደርስ ...
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋራ የተፈራረመችውን የመግባቢያ ሰነድ ተከትሎ፣ ከሶማሊያ ጋራ ለገባችበት ንትርክ መፍትሄ ለመሻት ቱርክ አንካራ ላይ በሁለቱ ወገኖች መካከል ሁለት ቀጥተኛ ያልሆነ ንግግር ...
ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ የዲሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ከመሆናቸው ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካና በሜክሲኮ መካከል ያለውን ድንበር ዛሬ ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። የድንበር ጉዳይ በያዝነው የምርጫ ...
The army launched the first major offensive in months to regain parts of Khartoum controlled by its rival paramilitary Rapid Support Forces.
Sudan: The country’s army launched artillery and airstrikes in the capital of Khartoum on Thursday in its biggest operation ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
"በአሁኑ ግዜ በህወሓት ውስጥ ክፍፍል እንዳለ ለማሳየት፣ በክልሉ አስተዳደር የቀረበው አገላለጽ ተቀባይነት የለውም" ያለው መግለጫቸው "ልዩነቱ ያለው ህወሓትን በማዳን የትግራይን ህዝብ ጥቅም ...
በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ፣በየወሩ ያጋጥማል ያሉት የነዳጅ እጥረት እንዳማረራቸው አሽከርካሪዎችና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። ችግሩ፣ከአንድ ዓመት ለበለጠ ጊዜ፣ በየወሩ እየተከሰተ መቀጠሉን ...