ኢትዮጵያንና ሶማሊያን ለማሸማገል ጥረቷን እንደምትቀጥል ቱርክ ትላንት ሐሙስ አስታወቀች፡፡ የቱርክ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ሃካን ፊዳን ከኢትዮጵያው አቻቸው ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና ከሶማሊያው የውጪ ጉዳይ ...
ኽሊን በመባል የምትጠራው አውሎ ነፋስ የቀላቀለች ዝናብ ትላንት ማምሻውን በፍሎሪዳ ግዛት ደርሳ 3 ሚሊዮን ደንበኞችን ካለ ኤሌክትሪክ ኃይል አስቀርታለች፡፡ አውሎ ነፋሷ ዛሬ ጆርጂያ ግዛት ስትደርስ ...
በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ኤል ፋሸር በተሰኘች ከተማ በሚገኝ አንድ ገበያ ላይ ትላንት ምሽት ባደረሰው የከባድ መሣሪያ ጥቃት 18 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። በደርዘን የሚቆጠሩ እንደተጎዱም የሕክምና ...
ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ የዲሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ከመሆናቸው ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካና በሜክሲኮ መካከል ያለውን ድንበር ዛሬ ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። የድንበር ጉዳይ በያዝነው የምርጫ ...
በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢዋ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የደመራ በዓልን ትላንት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አክብረዋል። በአሉን ለማክበር በቤተክርስቲያኑ የታደሙ ምዕመናን እና የቤተክርስቲያናቱ አገልጋዮችም፣ በዓሉ ከሐይማኖታዊ ፋይዳው በተጨማ ...
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ስነስርዓቶች ተከብሯል። በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ የተካሄደውን የበዓሉን አከባበር የተከታተለው ዘገቢያችን ከአዲስ አበባ ነው። ...
The army launched the first major offensive in months to regain parts of Khartoum controlled by its rival paramilitary Rapid Support Forces.
የኢትዮጵያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ታዬ አጽቀ ስላሴ “የውጪ ኃይሎች” ለሶማሊያ መሣሪያ ማቀበላቸው “የተዳከመውን የፀጥታ ሁኔታ የሚያባብስ እና መሣሪያውም በሶማሊያ በሚገኙ አሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ ...
"በአሁኑ ግዜ በህወሓት ውስጥ ክፍፍል እንዳለ ለማሳየት፣ በክልሉ አስተዳደር የቀረበው አገላለጽ ተቀባይነት የለውም" ያለው መግለጫቸው "ልዩነቱ ያለው ህወሓትን በማዳን የትግራይን ህዝብ ጥቅም ...